ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ ሸሪአን መሰረት ያደረገ የፋይናንስ ተቋም እሴቶች

  • መጠበቅ ፡-  ሸሪአን መሰረት ያደረገ ፋይናንሱን መጠበቅ/መንከባከብ
  • ማሳደግ ፡-   ሸሪአን መሰረት ያደረገ ፋይናንሱን ማሳደግ/ማበልፀግ
  • ማህበራዊነት ፡- ሸሪአን መሰረት ያደረገ ፋይናንሱን ለማህበራዊ ልማትና እድገት ማዋል

በቅርቡ በኢማን ሸሪአን መሰረት ያደረገ ፋይናንስ ፋካልቲ

  • የአጭር፣መካከለኛና የረጅም ጊዜ ስልጠናዎች፤
  • በአጭር ስልጠናዎች (ከቀናት እስከ 3 ወራት) መሰረታዊ፣
  • መካከለኛና ከፍተኛ ኢስላሚ ክፋይናንስ ፅንሰ ሀሳብ
  • ስልጠናዎች፤

እንዲሁም የዲግሪ፣ማስተርስና የዶክትሬት ፕሮግራሞችን በቅርቡ መሰጠት ይጀምራል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here